ሕዋ ላይ እንዴት ለአንድ ዓመት ይኖራል? – BBC News አማርኛ

ሕዋ ላይ እንዴት ለአንድ ዓመት ይኖራል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1655C/production/_116248419__116216920_19127165723_8017c95968_o.jpg

ከአራት ዓመት በፊት ከናሳ በጡረታ የተገለለው ስኮት ኬሊ ጠፈርተኛ ነው። ለአንድ ዓመት ያህል ሕዋ ላይ ኖሯል። ጠፈርተኛው ‘ኢንዱራንስ’ የተባለ መጽሐፍ አሳትሟል ። እአአ 2015 ላይ በሩስያው መንኮራኩር ውስጥ ከነበሩት አንዱ ነበር።

Source: Link to the Post

Leave a Reply