ሕውሃት የሚባል ወንድም ኖሮን አያውቅም!

ሕውሃት የሚባል ወንድም ኖሮን አያውቅም! በወንድማማቾች መካከል እልቂት አታባብሱ እያላችሁ መልክት ለምትልኩልኝ ወገኖቼ ግልጽ ለማድረግ የምፈልገው ነገር እንደሚከተለው ነው። ብዙዎቻችሁ ይሄን የምትሉት ከቅንነት በመነጨ ለአገራችን ሰላም ከመመኘት እንደሆነ አልጥራጠርም። ይሁንና የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሃት የሚባል ወንድም ወይንም እህት ኖሮት አያውቅም። እኛ የምናውቀው ህወሃት ከተፈጠረ የዛሬ አርባ አራት አመታት ጀምሮ አገርና ህዝብ ሲያተራምስ፣ ሲያሸብር፣ እልቂት ሲደግስ፣ ክህደት ሲፈጽም፣ ሲዘርፍ፣ አገርና ህዝብን ሲያንኳስስና ሲያራክስ፣ ህዝብን በህዝብ ላይ ሲያነሳሳ፣ ሲከፋፍል፣ በየእስር ቤቱ በንጹሃብ ዜጎች ላይ ሰቆቃ ሲፈጽም፣ በግፍ ሲገድልና …

Source: Link to the Post

Leave a Reply