ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከብር የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ከወዲሁ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ተግባር መግባቱን ገልጿል፡፡ ግብረ ኃይሉ የኢድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል፡፡ የጋራ ግብረ ኃይሉ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር በሁሉም ክልሎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply