“ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሲያከብር በአብሮነት እና በመረዳዳት መንፈስ ሊኾን ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፈ-ጉባኤዋ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛ ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። ሕዝበ ሙስሊሙ የዓረፋ በዓልን ሲያከብር በመተሳሰብ፣ በመረዳዳት እና በመደጋገፍ ሊሆን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply