“ሕዝበ ክርስቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተሳሰብ መኾን አለበት” ብፁዕ አቡነ ዲዮናሲዮስ

ደብረማርቆስ፡ ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተሳሰብ እንዲያከብር የምስራቅ ጎጃም ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮናሲዮስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ አበይት በዓላት አንዱ የኾነው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በየዓመቱ ታህሳስ 29 ይከበራል። ነገ ቅዳሜ የሚከበረውን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓል አስመልክቶ የምስራቅ ጎጃም ዞን ሀገረ ስብከት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply