ሕዝቡ ለመንገድ ግንባታ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር መንገድ መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት ሕዝቡ ለአዳዲስ መንገዶች ግንባታ እና ጥገና ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር መንገድ መምሪያ አስታውቋል። መምሪያው የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በእንጅባራ ከተማ አካሂዷል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር መንገድ መምሪያ ኀላፊ ጥላሁን ሽቴ በበጀት ዓመቱ የተፈጠረውን ጫና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply