“ሕዝቡ በፀጥታ ችግሩ ከፍተኛ ጫና እንደደረሰበትና ሕግ እና ሥርዓት እንዲከበርለት አጥብቆ እንደሚሻ ተገንዝበናል።” የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ከፋለ ሙላቴ

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሪዎች እና የሕዝብ ወኪሎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሰላምን ለማምጣት ያለሙ ወይይቶችን አድርገዋል። በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት ካስከተለው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት በተጨማሪ በክልሉ ሕዝብ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ጫና ማሳደሩ በተደጋጋሚ ይነሳል። በአማራ ክልል ምክር ቤት የአካባቢ ጥበቃ እና ውኃ ሃብት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ከፋለ ሙላቴ ግጭቱ በክልሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply