ሕዝቡ ከመንግሥት የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ሰላሙን እና መሠረተ ልማቶቹን እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝቡ ከመንግሥት የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ሰላሙን እና መሠረተ ልማቶቹን እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳስቧል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እንየው ዘውዴ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መሥመሮች መቋረጥን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ምክትል ኮሚሽነር እንየው በአማራ ክልል የተለያዩ ቦታዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ አካባቢ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply