ሕዝቡ ጦርነት በቃን ብሎ ወደ ልማት በመመለስ ለሰላም ዋጋ መክፈል እንዳለበት የሰሜን ጎንደር ዞን ገለጸ፡፡

ደባርቅ: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አማኮ) የባሕር ዳር – ጎንደር ኮማንድ ፖስት በሰሜን ጎንደር ዞን ከዳባት እና ደባርቅ ወረዳ ከተማ ነዋሪዎች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከእናቶች እንዲሁም ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ሕዝባዊ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ እና የባሕርዳር-ጎንደር ኮማንድ ፖስት ሠብሣቢ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ እንደተናገሩት በጽንፈኛ ኀይሉ ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply