“ሕዝባችን እየገጠመው ካሉ የኢኮኖሚ ልማትና የማኅበራዊ ልማት ስብራቶች ለማውጣት በተለይ የወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መሥራት ይጠይቃል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ከሚሴ፡ የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም አካባቢዎች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው። ክልሉን ለማፍረስ የሴራ ተግባራቸውን እየፈፀሙ ያሉ የጥፋት ሀይሎችን ለመከላከል በተሠራው ሥራ በርካታ አካባቢዎችን ወደ አንፃራዊ ሰላም መመለስ ተችሏል ብለዋል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ። ሕዝባችን እየገጠመው ካሉ ተግዳሮቶች የኢኮኖሚ ልማትና የማኅበራዊ ልማት ስብራቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply