
ሕዝባዊ ስብሰባ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በአማራው ሕዝብ ሕልውና ላይ የተደቀነው አደጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ ወደ ከባድ ምዕራፍ የተሽጋገረበት ዘመን ላይ ደርሰናል ። በመሆኑም ይህንኑ ጉዳይ በሚመለክት ሁሉንም የአማራ ልጆች ና ወዳጆች ያካተተ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተዘጋጅቷል… ስለዚህ ወገን ወዳድ የአማራ ልጆችና ወዳጆች ከታች በተገለፀው ቦታ ቀኑና ሰዓቱን አክብራችሁ ትገኙልን ዘንድ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን በዕለቱ አዝናኝና አስተማሪ የኪነ ጥበብ ሥራዎች ሥነ ጽሑፎች ና የባህል ትዕይንቶች ይቀርባሉ። ከሀገር ቤትም አማራው ሕዝባችን ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታ የተመለከተ እንግዶች በዙም ቀርበው ገለጻ ያደርጋሉ) የአማራ ማኅበር በጀርመን
Source: Link to the Post