“ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ ለተከናወኑ የልማት ሥራዎች አድናቆት እና እውቅና፤ ለቀሪ ሥራዎች ደግሞ የቤት ሥራ የሰጠ ነው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ96 ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገልጿል። የድጋፍ ሰልፉን በማስመልከት መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ መንግሥት ባለፉት ስድስት የለውጥ ዓመታት ያከናወናቸውን የልማት ሥራዎች እውቅና የሚሰጥ ነበር ብለዋል። ሰልፉ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመጨረሻ ምዕራፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply