ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፋት ዓመታት የተሠሩ የልማት እና ሀገርን የማጽናት ሥራዎችን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply