“ሕዝብን ለማገልገል የሥራ ድንበር የለውም” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)

👉በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር በ157 ሚለዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል። ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ዴእታ እንዳለው መኮንን፣ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳደሪ መልካሙ ተሾመ፣ የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ልየው አንሙትን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply