ሕዝብን በቅንነት ከማገልገል ጎን ለጎን የወረዳውን ሰላም ለማስቀጠል እንደሚሠሩ በሰሜን ጎጃም ዞን የደቡብ አቸፈር የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ”ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ ከተሳተፉ የመንግሥት ሠራተኞች በተመደቡበት ሙያ ሕዝብን በቅንነት ከማገልገል ጎን ለጎን በወረዳው የታየውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ሁሉም አካባቢዎች እንዲሠፋ እና የጋራ ተጠቃሚነታችን እንዲረጋገጥ የዜግነት ግዴታችንን መወጣት ይኖርብናል ብለዋል። የወረዳው ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply