“ሕዝብ ተናግሯል፤ መንግሥትም ያዳምጣል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፉት መልእክት። የለውጡን ስድስተኛ ዓመት በማስመልከት በሀገር አቀፍ ደረጃ በክልሎች፣ ከተማ አሥተዳደሮች እና በተዋረድ ባሉ የአሥተዳደር እርከኖች በተለያዩ ቀናት የድጋፍ ሰልፎች ተካሂደዋል። በቀሪ አካባቢዎችም ይቀጥላል። በእነዚህ ሰልፎች ሕዝቡ የሀሰት ማደናገሪያውን ጥሎ፣ እውነትን አንግቦ በጽናት ወጥቷል። ሰላምና ደኅንነት እንዲረጋገጥ፣ የተጀመረው የብልጽግና ጉዞ እንዳይቋረጥበት፣ መልካም አሥተዳደር እንዲሰፍንና መንግሥታዊው አሥተዳደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply