ሕዝብ ከሚሸበር መረጃ ይነገር!

መንግሥት አገር እንዲያስተዳድር ሙሉ ሥልጣን የሚሰጠው በዋናነት ሕዝብን እንዲጠብቅ ነው። ይህ ኃላፊነት የሚመነጨው ከራሱ ከሕዝብ በተሰጠ ተልዕኮ እንደመሆኑ መንግሥት ነኝ የሚል አካል በቅድሚያ የመሠረተውን፣ የሚያበላውንና የሚደግፈውን ሕዝን ደኅንነት ማስጠበቅ አለበት። ደኅንነት ሲባል ደግሞ ማንኛውንም የሕብረተሰቡን አካል ከሞት፣ ከበሽታና ከማንኛውንም ዓይነት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply