ሕይወት በጦርነት ቀጣና ውስጥ፤ የትግራይ ዕለታዊ ሕይወት ምን ይመስላል? በፌደራል መንግሥቱ እና በትግራይ ኃይል መካከል ግጭት ከተከሰተ ዛሬ 7ኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ የትግራይ ኃይሎች በትግራይ በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት እዝ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ ጦር ማዝመታቸውን ተናግረዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post