
በ2013 ዓ.ም ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ የፌደራል መንግሥቱ ጦር ከትግራይ ክልል የተናጠል ተኩስ አቁም አውጆ መውጣቱን ተከትሎ የህወሓት ኃይሎች ወደ አማራ ክልል ከተሞች ወረራ መፈፀም ጀመሩ። እነዚህ አማፂያን በቁጥጥራቸው ስር አስገብተዋቸው የነበሩት የወልድያ፣ ደሴ፣ ላሊበላ ከተሞች በርካታ ውድመቶችን ማስተናገዳቸው ሲነገር ሰንብቷል። ለመሆኑ በአሁኑ ወቅት በአካባቢው ሕይወት ምን ይመስላል?
Source: Link to the Post