ሕዳሴ ግድቡ ለሱዳን ምን ይዞ ይመጣል? ከሱዳናዊቷ አንደበት – BBC News አማርኛ

ሕዳሴ ግድቡ ለሱዳን ምን ይዞ ይመጣል? ከሱዳናዊቷ አንደበት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5BB4/production/_115167432_54768126.jpg

በሱዳን መዲና ሰዎች ስለ ግድቡ ያላቸው አቋም ምን እንደሆነ ሲጠየቁ ድጋፋቸው ለኢትዮጵያ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል። ሱዳናዊቷ ጋዜጠኛ ዘይነብ ሞሐመድ ሳሊህ፤ ኢትዮጵያ እየገነባች ያለችው አጨቃጫቂው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፤ ለሱዳን ሊያመጣቸው ስለሚችላቸው በረከቶች የሚገልጽ ደብዳቤ ለቢቢሲ ልካለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply