“ሕገወጥ የንግድ ሥርዓትን በማስወገድ ለንግዱ እና ለሸማቹ ማኅበረሰብ አመቺ የገበያ ልውውጥ እንዲኖር ይሠራል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ10 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል። በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ10 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የቀጣይ ወራት ዋና ዋና ተግባራትን ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። በመድረኩም የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply