ሕገወጥ የጦር መሣሪያ በቂርቆስ ተያዘ

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተሽከርካሪ ላይ በተደረገ ፍተሻ የተለያዩ ሽጉጦች እና ጥይቶች እንደተያዙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ:: በከተማዋ ጥቃት ለመፈፀም እና ሰላም ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ የሚያደርገውን ክትትል አጠናክሮ እንደሚቀጥል ኮሚሽኑ አስታውቋል። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ሃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ስለሺ ሸንቁጤ እንደገለፁት ከቂርቆስ ወደ ቄራ አቅጣጫ በምሽት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply