“ሕገ-ወጥ ንግድ አሁንም ድረስ ሀገራዊ ፈተና ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቀረቧቸው ጥያቄዎች መካከል ሕገ-ወጥ ንግድ (ኮንትሮባንድ) አንዱ ነው፡፡ ሕገ-ወጥ ንግድ ውስብስብ ሂደት እንዳለው ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply