ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ተቋማት እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፍልሰትን እና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ተቋማት እንዲደግፉ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። ሚኒስቴሩ ባለፉት ስድስት ወራት ፍልሰትን እና ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል በግንዛቤ ፈጠራ ዙሪያ የተከናወኑ ተግባራትን ተመልክቷል፡፡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ ሁሪያ ዓሊ በዚህ ወቅት ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ዜጎች በየጊዜው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply