ሕጉ መቼ ይወጣል?

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባንቻየሁ ተፈራ የአማራ ክልል የቤት ሠራተኞች ማኅበራት ጥምረት ፕሬዚዳንት ስትኾን የሀገር አቀፉ አንድነት የቤት ሠራተኞች ማኅበር ኅብረት ደግሞ ጸሐፊ ናት። ወላጆቿ በሕጻንነቷ ስለሞቱባት ገና በ10 ዓመቷ ከቤተሰቦቿ እርቃ በቤት ሠራተኝነት ህይዎትን በጎንደር እንደጀመረች ትናገራለች። ትምህርቷን በአሠሪዎቿ ፈቃድ በማታው ፕርግራም ብታጋምስም እንቅፋት ገጠማት፤ እናም አቋረጠችው። በዚያ ላይ ደግሞ ልጅ ወለደች። ችግር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply