“ሕግ የማስከበር ኀላፊነት የወደቀው በአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ተቋማት ትከሻ በመኾኑ ክፍተቶችን ለይቶ መሙላት እና ማስተካከልን ይጠይቃል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ተቋማት ያለፉትን ሰባት ወራት እቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በግምገማው የዘርፉ ቢሮዎች የኾኑት ሰላም እና ጸጥታ፣ ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣ ፍትሕ፣ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት፣ ሲቪል ሰርቪስ፣ ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና በክልሉ በየደረጃው የሚገኙ የመንግሥት ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ተሳታፊዎች ናቸው። ክልሉ ላለፉት ሰባት ወራት የቆየበትን ውስብስብ ቀውስ ተከትሎ ጥልቅ ግምገማ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply