ሕጻናት ከሚደርስባቸው ጉዳት ለመጠበቅ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕጻናት ደኅንነታቸው ተጠብቆ የሀገር ተረካቢ እንዲኾኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተለያዩ ሕጎች እና ስምምነቶች ተቀምጠዋል፡፡ እነዚህ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች እየተጣሱ ሕጻናት ላይ የተለያዩ ጥቃቶች ሲፈጸሙም ይስተዋላል፡፡ በሀገሪቱ በሚስተዋለው አለመረጋጋት እና የሰላም ችግር ሕጻናት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አካላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት እየደረሰባቸው ይገኛል፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን በሰላም እጦቱ ምክንያት ከ115 ሺህ […]

The post ሕጻናት ከሚደርስባቸው ጉዳት ለመጠበቅ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ first appeared on አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን.

Source: Link to the Post

Leave a Reply