“ሳይቃጠል በቅጠል !!” ማለት ይሄኔ ነው !! ስለዚህች ሴት መናገር አልፈልግም ነበር። እስከዛሬም ስሟን አንስቼ አላውቅም። እውነት ለመናገር አክብሮትም፣ አዘኔታም ስለነበረኝም ጭምር፣ እሷም ያው ከራሷም ሆነ ከሌላ በመጣ ግፊት የምታደርገው እንቅስቃሴ ለጥቂት ሰዎችም ቢሆን ቢጠቅም እንጂ ጉዳት ያስከትላል ብዬ ስላላሰብኩ ምንም አለማለትን ነበር የምመርጠው። ዛሬ ግን ይህን ለማለት ያነሳሳኝ ለክፉ ሥርዓት መጠቀሚያ ለመሆን ዳዴ እያለች መሆኑን ከዛሬው የዳቦ ቤት ምረቃ ንግግሯ ላይ ከፍተኛ እና የህዝብን ሰቆቃ የመካድ ፋውል ስትሰራ ስላየሁኝ የሱ ይበቃናል አንቺ ተጨምረሽ በቁስላችን …
Source: Link to the Post