መልእክት ለበቀለ ገርባ – ከ አቻምየለህ ታምሩ

በእውቀቱ አቻ የሌለው ስሙን መላክ ያወጣው አቻምየለህ ታምሩ ፡መፈናፈኛ የሚያሳጣ እውነት ለበቀለ ገርባ አፍሶለታል። እውነትም አቻምየለህ!!! የአቻምየለህ ድንቅ ፅሁፍ የሚከተለው ነው። —- ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ በቀለ ገርባ የሚባለው ሰውዬ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ለመሆን የሚያደርገው መውተርተር ሁሌም ያስደንቀኛል። በቀለ በነገድ ሲመዘን ኦሮሞነቱ ጥያቄ ውስጥ ስለሚገባ በኦሮሞ ብሔርተኞች ዘንድ ዋጋ የሚያወጣ የሚመስለው ያለ የሌለ የክፋት አቅሙን ተጠቅሞ በአማራ ላይ ሲዘምት ይመስለዋል። አንድ ሰው የነገድ ፖለቲካን የአለም መጨረሻና የሕይዎት ጥሪውን ካደረገ ፖለቲካውን በራሱ ነገድ ዙሪያ ያደርጋል እንጂ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply