መልእክት ለአማራ ሕዝብ !

በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዛሬ በአማራ ክልል ከፌዴራል በመጡና በክልሉ ባለስልጣኖች በጦርነቱ የተሳተፉ እና የጎላ አስተዋፅ ያበረከቱ የመከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻና ፋኖ መሸለም እና ማበረታታት እንዲሁም እዉቅና መስጠት በሚለዉ ፕሮግራም ስትሸለሙ ስትወደሱ እዉቅና ሲሰጣቹ የምትደሰቱ ፋኖወች የአማራ ልዩሀይል እንዲሁም ሚሊሻወች በእዉነት በጣም ታሳዝኑኛላችሁ:: መቼ  እንደሚገባን መቸ እንደምንረዳ አይገባኝም ! አንድነገር ልንገራቹ ይህ የሽልማት ፕሮግራም ሲዘጋጅ እዉነት የአማራ ልዩሀይል የአማራ ፋኖ ሚሊሻ ለማጠናከር ለማወደስ እዉቅና ለመስጠት ክልሉን ለማጠናከር መስሎ የሚታያችሁ ካላችሁ በጣም ተሳስታቹሀል::  ነገሩ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply