መልእክት ለዶ/ር አብይና ለሺመልስ አብዲሳ!

አሁንም በኦሮሞ በሶማሌ በደቡብ ክልል ያለ አማራ መምረጥ መመረጥ አይችልም ! ህወሃትን አባርሬ በህወሃት ሰነድ ልግዛቹ አይባልም ! በህገ መንግስቱ መሰረት አድዋን አባረን በሻሻን ሾመናል። ዜጎች ግን ትላንትም ዛሬም ሃገር አልባ ናቸው ። ትላንት ችግራችን ሰዎቹ ከመጡበት መንደር አልነበረም ፣ ችግራችን ከሰነዱ ነው። ዛሬ ጠቅላዩ የምናውቀውን በትወና መልክ አብራርተው ነግረውናል ፣ ጥያቄው የችግሮች ሁሉ ምንጭ የሆነው ህገ መንግስትስ መጨረሻው ምንድን ነው ? ይህን ጥያቄ ማን ይድፈረው ! ዛሬም ለአንድ ብሄር ብዬ ህገ መንግስት አልቀይርም፣ ህገ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply