መልእክት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ !

ክቡር ፕሬዘዳንት የአሰብን ጉዳይ ሊያስቡበት ይገባል የኢትዮጵያ መንግስት በመቶ ሺዎች የወደቁበት የባድሜ መሬት ለኤርትራ መንግስት መልሰሷል ! የኤርትራ ህዝብ ንብረቶችን አንድም ሳይነካ ከነሙሉ ንብረቱ መልሷል እርስዎም በምላሹ በታሪክም በማስረጃም የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚመልሱ እርግጠኞች ነን :: የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ግመል አጠጡበት ብሎ በችሮታ ለኤርትራ ህዝብ እንደሰጠ የአደባባይ ሚስጥር ነው :: የኤርትራ ህዝብ ከአሰብ ወደብ የሚጠቀመው አንድም ጥቅም የለም ! ነገር ግን በወደብ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply