መልእክት ከአቻምየለህ ታምሩ ለታዬ ደንዳአ !

ተቀበል ታየ ደንዳአ የታሪክ ንጉሱ #Achameyeleh_Tamiru መጦልሀል ጥያቄው የርስት ጉዳይ ከሆነ እንኳን ወሎ ኦሮምያ የሚባለው ርስት ሊሆን ኦሮምያ የሚባለው የጀርመን ፍጥረት ራሱ የኦሮሞ አይደለም! ታዬ ደንደአ የፖለቲካ ዐይነ ጥላውን የገፈፈው የኦነግ “ጁንታ” በመሆን ነበር። በኦነግ “ጁንታነቱ” የሕወሓት “ጁንታ” ለዓመታት ዘብጥያ ወርዷል። ታዬ ዛሬ ከኦነግ ወደ ብልጽና “ጁንታነት” ቢሮ ቢቀይርም የአስተሳሰብ አድማሱ ግን በልቡ የተጻፈው በፖለቲካ ጥርሱን የነቀለበት ኦነጋዊነት ነው። ታዬ እንደ እናት ድርጅቱ ኦነግ ሁሉ ሰው ሁሉ ልክ እንደ ቄሮ ለማሰብ ፈቃደኛ ያልሆነ፤ የኢትዮጵያ ታሪክም …

Source: Link to the Post

Leave a Reply