#መልካምነት እህታችን#ሀዋ ጋሹን የማታውቋት እናስተዋውቃችሁ ❤ ለጀግናው ጀኔራል ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እናት ለእማሆይ የውብሰፈር መለሰን ቤት ለመስራት ከባህርዳር በመነሳት ከአርቲስት ዱባለ ጋ…

#መልካምነት እህታችን#ሀዋ ጋሹን የማታውቋት እናስተዋውቃችሁ ❤ ለጀግናው ጀኔራል ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ እናት ለእማሆይ የውብሰፈር መለሰን ቤት ለመስራት ከባህርዳር በመነሳት ከአርቲስት ዱባለ ጋር ባንክ አካውንት ከፍተው የተሰጣቸውን አደራ ከመወጣት በላይ ሀዋ አንድ ወር ሙሉ ቤቷን ዘግታ ላሊበላ ከተማ የእማሆይን ቤት ለመስራት ውሀ እየቀዳች በፆሙ አንድ ወር ሙሉ መከራዋን አይታ የአማራውን ህዝብ ህልም እውን ያደረገች መልካም እህታችን ብቻ ሳትሆን ጀግና ፋኗችን ናት። ስለሆነም ውድ እህታችን እንኳን #ለ1443ኛው የኢድ-አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰሽ። እንደ ሀዋ ጋሹ አይነት ብዙ ደጋግ ሰወችን ያብዛልን።🙏🙏🙏🙏🙏 Via, Betelhem Dagnachew

Source: Link to the Post

Leave a Reply