መልካም ዜና የአሻራና የንስር ሚዲያ ጋዜጠኞች እንዲሁም አክቲቪስት ቲና በላይ ከእስር እንደተለቀቁ ታውቋል። ድምፅ ለሆናችሁ ሁሉ በአሻራ ሚዲያ ስም እናመሰግናለን!! #አሻራ በላቀ ወኔና ተነ…

መልካም ዜና የአሻራና የንስር ሚዲያ ጋዜጠኞች እንዲሁም አክቲቪስት ቲና በላይ ከእስር እንደተለቀቁ ታውቋል። ድምፅ ለሆናችሁ ሁሉ በአሻራ ሚዲያ ስም እናመሰግናለን!! #አሻራ በላቀ ወኔና ተነሳሽነት የህዝባችን ድምፅ ሆኖ ይቀጥላል!! #አሻራ ሚዲያ

Source: Link to the Post

Leave a Reply