መማር ካቆምን እውን መሞት እንጀምራል – – አሐዱ ንቃት

የትምህርት አየሩ ሞቅ ሞቅ እያለ ነው፡፡ተማሪዎች ለወራት ከትምህርት ተቆራርጠው ቆይተው አሁን ላይ በአዲስ መንፈስ ከፊደል ገበታቸው ተገናኝተዋል፡፡ዠበዛሬው ዕለትም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን መዝግቦ ይቀበላል፡፡ከሁሉም በላይ ግን ህይወት በራሷ ታላቅ መምህር ናት፡፡ታላቁ ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን “መማር ካቆምክ መሞት ትጀምራለህ” የሚል አባባል አለው፡፡በዚህም ትምህርታችን የዕለት ዕለት ተግባራችን ይሁን፤ አዕምሯችንን በየቀኑ ስራ እንስጠው፤ እናሰልጥነው ይለናል የዛሬው አሐዱ ንቃት፡፡

አዘጋጅ፡ ክብሮም ወርቁ

Source: Link to the Post

Leave a Reply