You are currently viewing መምህር ዓቢይ መኮንን ከእስር ተፈታ! የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ መምህር ዓብይ መኮንን ለጥያቄ እንፈልግሀለን በሚል የጸጥታ ኃይሎች ወስደውት ላለፉት 14 ቀናት በእስር መቆ…

መምህር ዓቢይ መኮንን ከእስር ተፈታ! የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ መምህር ዓብይ መኮንን ለጥያቄ እንፈልግሀለን በሚል የጸጥታ ኃይሎች ወስደውት ላለፉት 14 ቀናት በእስር መቆ…

መምህር ዓቢይ መኮንን ከእስር ተፈታ! የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ መምህር ዓብይ መኮንን ለጥያቄ እንፈልግሀለን በሚል የጸጥታ ኃይሎች ወስደውት ላለፉት 14 ቀናት በእስር መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዛሬ የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም ከእስር መፈታቱ ታውቋል፡፡ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply