መረዳዳት

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለወትሮው ያለው ለሌለው፣ ያገኘው ላጣው ለነጣው፣ ያለችውን አካፍሎ መብላት፣ አብሮ መኖር፣ ለቸገረው ማበደር፣ ሲቸግር መበደር እና በወቅቱ አመስግኖ መመለስ አብሮ የኖረ ትልቁ እሴታችን ነው። መረዳዳት የኢትዮጵያውያን ነባር እሴት ነው፡፡ በመረዳዳት በርካቶች ክፉ ቀንን አልፈውበታል፤ መከራቸው ተገፍፎ ሰላማቸው ታውጇል፤ ርሃባቸው ተወግዶ ምግብ በልተዋል፤ የዘመመው ጎጇቸው ተቃንቶ ዳግም ሰው ተብለዋል፤ በህመም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply