“መረጃን ሳያረጋግጡ መቀበል ብዙዎቹን ለጉዳት ዳርጓል” አየለ አዲስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምንኖርበት ዓለም በአንድ ጊዜ በርካታ መረጃዎችን ማግኘት የምንችልበት ነው። አንድ ጊዜ ተንቀሳቃሽ ስልካችንን አለያም ኮምፒውተራችንን ከከፈትን ማባሪያ በሌለው መንገድ ዜናዎች፣ ጹሑፎች እና የማኀበራዊ ሚዲያ መልዕክቶችን እናገኛለን። እነዚህ መረጃዎችም የእኛን ትኩረት ለመሳብ ይሽቀዳደማሉ። በዚህ የመረጃ ውቅያኖስ ውስጥ ግዙፍ አደጋ ተደቅኗል ይኸውም የመረጃ ብክለት ነው። በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ሥነ ተግባቦት መምህር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply