You are currently viewing #መረጃ  ለባህር ዳርና አካባቢው የውሃ አገለግሎት ተጠቃሚዎች በሙሉ ! ባህርዳር:- መጋቢት 04/2014 ዓ.ም…         አሻራ ሚዲያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር…

#መረጃ ለባህር ዳርና አካባቢው የውሃ አገለግሎት ተጠቃሚዎች በሙሉ ! ባህርዳር:- መጋቢት 04/2014 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር…

#መረጃ ለባህር ዳርና አካባቢው የውሃ አገለግሎት ተጠቃሚዎች በሙሉ ! ባህርዳር:- መጋቢት 04/2014 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለከተማው ማህበረሰብ እና መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት የውሃ አገለግሎት የሚሰጠው በይባብ እና ወራሚት ቀበሌ በሚገኙ ሎሜ፣ ጥቁር ውሃ እና አረቄ በተሰኙ የምንጭ ውሃ ቦታዎች ሲሆን በትናንትናው ዕለት ውሃውን ወደከተማ በሚያመጡት ሁለት መስመሮች ላይ ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ሀይሎች ሆነ ተብሎ በተፈፀመ ጥቃት የውሃ መስመሮች ጉዳት ደርሶባቸዋል ። ስለሆነም የከተማ አስተዳደሩ ውሃ አገልግሎት ችግሩን ለመፍታት ጥረቶችን እያደረገ ሲሆን የተቋሙ ደንበኞች እና የውሃ ተጠቃሚዎች ችግሩ እስኪፈታ በትግስት እንድትጠብቁን እየጠየቅን የተለመደ ትብብራችሁን እንዳይለየን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን ። የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA

Source: Link to the Post

Leave a Reply