
መረጃ! መልአከ ሰላም ተስፋ ሚካኤል አሰፋ የጅማ ፣ የየም እና የኮንታ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት 12:30 ላይ ዲፖ ከሚገኘው የኮንዶሚንየም መኖርያ ቤታቸው በክልሉ የጸጥታ ኃይል ታፍነው ተወስደዋል። ወደየት እንደወሰዷቸው እስከ አሁን የታወቀ ነገር የለም። መረጃው የማኅበረ ቅዱሳን ነው ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post