You are currently viewing #መረጃ!! ሰዉ በላዉ አማራ ጠሉ ጨፍጫፊዉ የኦነግ ሀይል ትላንት  በ4/13/2015 ዓ.ም ወደ #መርጦ_ለማርያም በመገስገስ ልዬ ቦታዉ #ጥዋ_ድልድይና_ስላሴ_መዉጫ ላይ በአብሪዉ ኮኮብ ፋኖ የ…

#መረጃ!! ሰዉ በላዉ አማራ ጠሉ ጨፍጫፊዉ የኦነግ ሀይል ትላንት በ4/13/2015 ዓ.ም ወደ #መርጦ_ለማርያም በመገስገስ ልዬ ቦታዉ #ጥዋ_ድልድይና_ስላሴ_መዉጫ ላይ በአብሪዉ ኮኮብ ፋኖ የ…

#መረጃ!! ሰዉ በላዉ አማራ ጠሉ ጨፍጫፊዉ የኦነግ ሀይል ትላንት በ4/13/2015 ዓ.ም ወደ #መርጦ_ለማርያም በመገስገስ ልዬ ቦታዉ #ጥዋ_ድልድይና_ስላሴ_መዉጫ ላይ በአብሪዉ ኮኮብ ፋኖ የጠላት ኃይል ተረፍርፏል። ሽንፈትን የተኮናነበዉ የኦነግ ገዳይ መንጋ #በደብረያዕቆብ በዙ-23።በከባድ መሳሪያ መኖሪያ ቤቶችን አፍረሷል፣ህዝብ ጨፍጭፏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ቀሪዉ የጠላት ኃይል አመሻሹን ወደ #መርጦ_ለማሪያም በማቅናት የአማራን ህዝብ ልዬ ቦታዉ #አበበ_ፅጌ_ማደያና_ቁጠባ_ሰፈር ተብሎ በሚጠራዉ ወጣቶችንና ሽማግሌ ገድለዋል። ከማታ ጀምሮ በየመኖሪያ ቤቶች እየዞሩ መሳሪያ ለአብነት ቁጠባና ሆስፒታል ሰፈር በመዞር በህዝብ ላይ ጫና እያደረጉ ይገኛሉ። ይህ የገዳይ መንጋ በመርጦ ለማርያም ልዬ ቦታዉ #ገምቦሬ_ሚካኤል ሰፍረዉ ሲገኙ ሌላዉ ተጨማሪ …የጠላት ኃይል ወደ #ሰኞ_ገበያ መስመር ልዬ ቦታዉ #ዝምቲቲ ከ4:00 ሰዓት በፊት መድረሳቸዉን ተጨባጭ መረጃ ደረሶኛል። በህዝብ ተቀባይነት የሌለዉ ጨካኝ አምባገነን ሰዉ በላዉ የኦሮሙማ መንጋ መዉደቂያዉ ቅርብ ነዉ። #inbox ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi

Source: Link to the Post

Leave a Reply