You are currently viewing #መረጃ በኦሮሚያ ክልል በአማራው ላይ የሚደረገውን ዘር ማጥፋት ለማስቆም የአንድ አማራ አደረጃጀትና ሌሎች አጋር ድርጅቶች በመተባበር ለ አሜሪካ ሴኔት ቢሮ እና ተወካዮች ምክርቤት፣ በኢትዮጰያ…

#መረጃ በኦሮሚያ ክልል በአማራው ላይ የሚደረገውን ዘር ማጥፋት ለማስቆም የአንድ አማራ አደረጃጀትና ሌሎች አጋር ድርጅቶች በመተባበር ለ አሜሪካ ሴኔት ቢሮ እና ተወካዮች ምክርቤት፣ በኢትዮጰያ…

#መረጃ በኦሮሚያ ክልል በአማራው ላይ የሚደረገውን ዘር ማጥፋት ለማስቆም የአንድ አማራ አደረጃጀትና ሌሎች አጋር ድርጅቶች በመተባበር ለ አሜሪካ ሴኔት ቢሮ እና ተወካዮች ምክርቤት፣ በኢትዮጰያ መንግስት ላይ ማዕቀብ እንዲጥሉ፣ ደብዳቤ አስገብተዋል። በአሜሪካ የሚገኝ ማንኛውም የአማራ ተወላጆች ፣ ማዕቀብ እንዲደረግ ጫና ለማድረግ ከሠላማዊ ሰልፍ ጀምሮ በሌሎች እንቅስቃሴዎች እንዲሳተፍ አደረጃጀቱ ጥሪውን ያቀርቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply