መረጃ:- በደብረማርቆስ ከተማ የስራ ማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሏል! በደብረ ማርቆስ ከተማ በስራ ማቆም አድማ ምክንያት የንግድ ተቋማት ዝግ መሆናቸው ተገለፀ፡ ሕዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም……

መረጃ:- በደብረማርቆስ ከተማ የስራ ማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሏል! በደብረ ማርቆስ ከተማ በስራ ማቆም አድማ ምክንያት የንግድ ተቋማት ዝግ መሆናቸው ተገለፀ፡ ሕዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር በደብረ ማርቆስ ከተማ ትናንት የተቃውሞ ሰልፍ መደረጉ ይታወቃል።በዛሬው ዕለት ደግሞ የንግድ ተቋማትን ጨምሮ የተለያዩ ድርጅቶች የስራ ማቆም አድማ መቀጠሉን አሻራ አረጋግጣለች። የስራ ማቆም አድማው በወለጋ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን አስቸኳይ ፍትህ እስከሚመጣ ይቀጥላል ብለዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply