መረጃ ቲቪ ለኢትዮጵያ።

መረጃ ቲቪ በአገር ቤት ይሰራጫል፣ ዜጎች እየሰሙት ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ነገሮችን ግልጽ ላድርግ። መረጃ ቴሌቪዥን ላይ የአቅሜን የቻልኩትን እሰራለሁ። በፍቃደኝነት። ለምን ሜዲያው ለአገርና ለሕዝብ ትቅ አስተዋጾ እያደረገ ነው ብዬ ስለማምን። መረጃ ቲቪ ሜዲያው አለ፣ እንደገና የሳተላይት ቻናሉ አሉ። የሳተላይት ቻናሉ መረጃ ለብቻው ከመጠቀም ሌሎች ሜዲያዎች እንዲጠቀሙበት በማድረግ የተለያዩ ፕሮግራሞች ለሕዝብ በአየር እንዲቀርቡ እያደረገ ነው። – በአቶ አበባ በላው የሚዘጋጀው አዲስ ድምድ– የቀድሞ አስራት ጋዜጠኞች የሚያዘጋጁት መለከት ሜዲያ– ሚኒሊክ ቴሌቪዥን– ኢትዮ360– ራሱ መረጃ ቲቪ– የነጭ ነጩን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply