
መረጃ ኃላፊው ተገደሉ‼️ የቂርቆስ ክፈለ ከተማ ወረዳ ሰምንት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አለባቸው አሞኘ በጥይት ተመተው ተገደሉ ።ዋና ስራ አሰፈጻሚውን በመግደል የተጠረጠረው የአካባቢው የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ባልደረባ እንደሆነ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል፡፡ ተጠርጣሪው ሀላፊውን በሽጉጥ ከገደለ በኋላ ከአንድ ግብረአበሩ ጋር እንደተያዙም ታውቋል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-… // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post