You are currently viewing መረጃ! አሻራ ሰሜን አሜሪካ የታገቱ የአብን አመራሮችና አባላት  ============ 1. ዶ/ር አያሌው ታለማ – (ደቡብ ወሎ ፣ ደሴ) ፤ 2. አሸናፊ አካሉ – (ምዕራብ ጎጃም  ፣ ም/ሊቀመ…

መረጃ! አሻራ ሰሜን አሜሪካ የታገቱ የአብን አመራሮችና አባላት ============ 1. ዶ/ር አያሌው ታለማ – (ደቡብ ወሎ ፣ ደሴ) ፤ 2. አሸናፊ አካሉ – (ምዕራብ ጎጃም ፣ ም/ሊቀመ…

መረጃ! አሻራ ሰሜን አሜሪካ የታገቱ የአብን አመራሮችና አባላት ============ 1. ዶ/ር አያሌው ታለማ – (ደቡብ ወሎ ፣ ደሴ) ፤ 2. አሸናፊ አካሉ – (ምዕራብ ጎጃም ፣ ም/ሊቀመንበር) ፤ 3. ግዛቸው መንበር – (አዋበል፣ ም/ሊቀመንበር) ፤ 4. ገናናው አትንኩት – (ዳንግላ ወረዳ ፣ ሊቀመንበር/ሰብሳቢ) ፤ 5. እንዳላመማው ዳኜ – (ምሥራቅ ጎጃም ፣ ባሶ ሊበን የጁቤ ፣ ወጣቶች ጉዳይ) ፤ 6. ፈንታ ሉሌ – (ምሥራቅ ጎጃም ፣ ባሶ ሊበን የጁቤ ፣ የህ/ግነንኙነት) ፤ 7. ነጋሽ ጌትነት – (ምሥራቅ ጎጃም ፣ ባሶ ሊበን የጁቤ ፣ ንቁ አባል ) ፦ በወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማርተዋል ክፉኛ የተደበደበ ፤ 8. አለኸኝ ዋሌ – (ደብረ ኤልያስ -የፅ/ቤት ሀላፊ) ፤ 9. ምኒሻው አባተ – (ስናን ፣ አረቡ ገበያ ፣ አባል) ፤ 10. አስማማው ሞላ – (አማኑኤል ፣ አመራር) ፤ 11. አለሙ ተመስገን – (አዊ ዞን ፣ አየሁ ጓጉሳ ወረዳ፣ አባልና የምርጫ ታዛቢ የነበረ) ፤ 12. እንዳለው አዲስ – (አዊ ዞን ፣ ጃዊ ወረዳ ፣ አባልና የመተከል አማራ አስመላሽ ኮሚቴ የቦርድ ሰብሳቢ) ፤ 13. አሱባለው ባይህ – (ዳንግላ ፣ የቀድሞ የአብን የህዝብ ግንኙነት) ፤ 14. ተስፋዩ ባይህ – (የዳንግላ ወረዳ የምክር ቤት አባል ፣ የሰባ ዓመት አዛውንት) ፤ 15. ፍፁም አይገኝ – (ዳንግላ ወረዳ ፣ አባል) ፤ 16. አማረ ተመስገን – (አዊ ዞን ፣ አዘና ወረዳ ፣ አባል) ፤ 17. ጌትነት አዱኛ – (ቲሊሊ ፣ የወረዳ ሰብሳቢ) ፤ 18. ኢንጂነር ብርሃኑ ስለሽ – (ማዕከላዊ ጎንደር ፣ አመራር) ፤ 19. አገኘሁ ወርቄ ጎባው – (ደቡብ ወሎ ፣ መካነ ሰላም ፣ አባል) ፤ 20. አባይ አረዳ – (ጎንደር ከተማ ፣ አባል )፤ 21. ደግአረገ ዋለ – (ማርቆስ ፣ ደብረ ኤልያስ ፣ የአብን አባልና የምርጫ እጩ ) ፤ ===== 22. ንጉሥ ዓለማየሁ – (ጎንጅ ቆለላ ፣ ሰብሳቢ) ፤ 23. እንዳለማው ዳኜ – (ምስራቅ ጎጃም ዞን ፣ ባሶ ሊበን ወረዳ) ፤ 24. ፈንታ ሉሌ – (ምስራቅ ጎጃም ዞን ፣ ባሶ ሊበን ወረዳ) ፤ 25. ነጋሽ ዳኜ – ( ምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ) ፤ 26. አወቀ ካሳሁን – (አዊ ዞን ፣ ጃዊ ወረዳ ፣ ሰብሳቢ) ፤ 27. ፍስሐ ነጋ – (አዊ ዞን ፣ ጃዊ ወረዳ ፣ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ) ፤ 28. ታደሠ አስማማው – (አዊ ዞን ፣ ጃዊ ወረዳ ፣አባልና የምርጫ ታዛቢ) ፤ 29. አጃነው ስሜነህ – ( አዊ ዞን ፣ ጃዊ ወረዳ ፣ አባልና የምርጫ ታዛቢ እንዲሁም የመተከል አማራ አስመላሽ ም/ሊቀመንበር) ። መንግስታዊ ሽብር በአስቸኳይ ይቁም! # አንተነህ ስለሺ

Source: Link to the Post

Leave a Reply