#መረጃ ከ700 በላይ የሚሆኑ የአማራ ልጆት ታፍነው በሌሊት ተጭነው አፋር በረሃ ሱላ ካምፕ ውስጥ ይገኛሉ። ለአንድ ወር አማራ ክልል ቆይተው አፋር ከተወሰዱ 2 ወራት ተቆጥረዋል። ለ3 ወር…

#መረጃ ከ700 በላይ የሚሆኑ የአማራ ልጆት ታፍነው በሌሊት ተጭነው አፋር በረሃ ሱላ ካምፕ ውስጥ ይገኛሉ። ለአንድ ወር አማራ ክልል ቆይተው አፋር ከተወሰዱ 2 ወራት ተቆጥረዋል። ለ3 ወር ያህል ለፍርድ አልቀረቡም:: የአፋር ክልል ለምን የአማራወች መታፈኛና መደበቂያ ሆነ? ታሳሪወችን ከአፋር በረሃ እስር ቤት ውስጥ አናግረናል። አብዛኞቹ ሃገራቸውን በመከላከያ፤ በልዮ ሃይል፤ በሚኒሻ፤ በፖሊስነትና በፋኖነት ያገለገሉ ናቸው። ነገር ግን መንግስት ሰውሮአቸዋል። ይህን ጥያቄ የአፋር መንግስትም ጭምር በአስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ ንሥር ብሮድካስቶች እንጠይቃለን ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል © ንስር ብሮድካስት ሰ.ሜሪካ :- ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply