#መረጃ – የረሃብ አድማ ለተጨፈጨፍት በለንደን ስቶክሆልም :- ሐምሌ 14/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የአማራ ህዝብ ላይ እየደረስ ያለውን ዘር ጭፈጨፋ በመቃወ…

#መረጃ – የረሃብ አድማ ለተጨፈጨፍት በለንደን ስቶክሆልም :- ሐምሌ 14/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የአማራ ህዝብ ላይ እየደረስ ያለውን ዘር ጭፈጨፋ በመቃወም የረሃብ አድማ በለንደን ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ነው መሆኑ ተሰማ:: ለአማራ ህዝብ በ United Nation ድምፅ የሆነችውና የአማራ ግድያ በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ እዲጣራ ግፊት እያደረግፕች ያለችው ዮዲት ጌድዮን በዚህ አዳማ ተሳታፊ መሆኗ ተገልዖል:: © አባይ ዘውዱ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply