
መረጃ የያቤሎ ጽዮን ማርያም፣ ቅ/ጊዮርጊስ እና አቡነ ሐራ የ፫ቱም አድባራት አስተዳደሪ መላከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገ/ ሚካኤል እና አቶ ተረፈ ጎዳና፣ መሰለ መኩሪያ፣ ገ/ሚካኤል ባንቴ የተባሉ ምዕመናንን ዛሬ ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም ታስረዋል። #የኦሮሚያ_ክልል_ብልጽግና_ፖርት ነው በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ በጠላትነት የተነሳው። … ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን !! ምንጭ Mesele Nigatu Deko ፌስቡክ ገጽ
Source: Link to the Post